NEWA, in Partnership with Terre des Hommes Netherlands, held a press release

Network of Ethiopian Women’s Associations, in collaboration with Oxfam In Ethiopia, held a consultation workshop

The Network of Ethiopian Women’s Associations, in
Partnership with Terre des Hommes Netherlands, held a press release on
the implementation of the “she leads” project and future plans.
 
The “she leads” project is being implemented by the
Terre des Hommes Netherlands and other international organizations in
Ethiopia, in collaboration with other civil society organizations.
Network of Ethiopian Women’s Associations is implementing the project in
partnership with two member organizations.
 
The purpose of She Leads project is to increase the
participation of girls and young women in decision-making and to ensure
that gender norms have a lasting impact on formal and informal
institutions.
 
The press release elaborated on the global and national
context of the project and what the project has achieved in its initial
implementation and what it plans to do through its intervention period.
 
 
 
የኢትዮጵያ ሴቶች ማኅበራት ቅንጅት ከTerre des Hommes Netherlands ጋር በመተባበር “በትመራለች/she leads” ፕሮጀክት ትግበራ እና ቀጣይ እቅዶች ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
“በትመራለች/she leads” ፕሮጀክት በኢትዮጵያ Terre des Hommes Netherlands ጥምረቱን በማስተባበር፣ እንዲሁም ከሌሎች ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጋር በመተባበር በመተግበር ላይ የሚገኝ ሲሆን የኢትዮጵያ ሴቶች ማኅበራት ቅንጅት ከሁለት አባላት ድርጅቶች ጋር በጋራ በመሆን በመተግበር ላይ ይገኛሉ። የ”ትመራለች/She Leads” ፕሮጀክት አላማ ሴት ልጆች እና ወጣት ሴቶች በውሳኔ አሰጣጥ ላይ ያላቸውን ተሳትፎ ማሳደግ እንዲሁም የስርዓተ-ፆታ ደንቦችን በመደበኛ እና መደበኛ ባልሆኑ ተቋማት ላይ ቀጣይነት ያለው ተጽእኖ እንዲኖራቸው ማድረግ ነው፡፡
 
በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ የፕሮጀክቱ አለም አቀፍ እና ሃገር አቀፍ ይዘት ምን ይመስላል በሚለው ላይ ሰፊ ማብራሪያ የተሰጠበት ሲሆን ፕሮጀክቱ በጅምር ትግበራው ምን ምን ስኬቶችን አከናውኗል በቀጣይስ ምን ስራዎችን የማከናወን እቅድ አለው የሚለው ተብራርቷል፡፡

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *