“ጥምረት ለሴቶች ድምፅ” የሴቶችን አጀንዳዎች ለኮሚሽኑ አስረከበ።
“ጥምረት ለሴቶች ድምፅ” የሴቶችን አጀንዳዎች ለኮሚሽኑ አስረከበ። ሀምሌ 18/2016 ዓ.ምጥምረት ለሴቶች ድምፅ፤ በስምንት ክልሎችና በሁለት ከተማ አተስተዳደሮች ያሰባሰባቸውን የሴቶችን አጀንዳዎች ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስረክቧል።የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮች የጥምረቱን አጀንዳዎች ከጥምረቱ አመራሮች ተረክበዋል። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መሥፍን አርአያ (ፕሮፌሰር) ፤ ኮሚሽኑ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ የሴቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ በአሠራር ሥርዓቱ አካትቶ እየተንቀሳቀሰ ነው …