Network of Ethiopian Women’s Associations, in collaboration with Oxfam In Ethiopia, held a consultation workshop
Network of Ethiopian Women’s Associations In partnership with Terre des Hommes Netherlands held a Sensitization workshop on the findings of baseline survey on the level of girls and young women involvement in all sectors.
The “she leads” project task force and other experts give comments and recommendation on the baseline survey and also put a way forward on what can be done by she leads project on the year 2020.
The baseline survey aim to asses the level of holistic participation and decision making of girls and young women focusing on three regions which is Amhara, Oromia and Adiss Ababa city administration.
Terre des Hommes Nederland Femnet Secretariat Plan International Ethiopia Plan International Canada Newa Ethiopia NewMillennium WomenEmp Organ
የኢትዮጵያ ሴቶች ማኅበራት ቅንጅት ከTerre des Hommes Netherlands ጋር መተባበር ያሰራውን የመነሻ ዳሰሳ ጥናት የማስተዋወቂያ መድረክ ተካሄደ፡፡
በመድረኩ ላይ ከተለያዩ የሲቪል ማኅበራት እና የሚመለከታቸው የመንግስት ተቋማት የተውጣጡ የትመራለች ፕሮጀክት የትግበራ ቡድን አባላት በመነሻ ጥናቱ ላይ ያላቸውን ሃሳብ እና አስተያየት የሰጡበት ሲሆን በትግበራ ቡድኑም ጥናቱን መሰረት በማድረግ በቀጣዩ የ 2020 ዓመት ምን መሰራት እንዳለበት ቀጣይ አቅጣጫ አስቀምጠዋል፡፡
የመነሻ ጥናቱ የሴት ልጆችን እና የወጣት ሴቶችን ሁለንተናዊ ተሳትፎ እና ውሳኔ ሰጭነት ሚና ያለበትን ደረጃ ለማጥናት ያለመ ሲሆን ጥናቱ በዋናነት በኦሮሚያ፣ በአማራ ክልሎች እንዲሁም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ላይ ትኩረት አድርጎ ተሰርቷል፡፡
Share this post: on Twitter on Facebook on LinkedIn