የኢትዮጵያ ሴቶች ማህበራት ቅንጅት የአዲስ አበባ ከተማ ሴቶች ማህበር መጠለያን ጎበኘች

ኢ.ሴ.ማ.ቅ ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑት ወ/ሮ ሳባ ገ/መድህን እንደገለፁት መጠለያው በመደበኛነት ሊያሟላ የሚገባቸው ነገሮች እንዳሉ በመጥቀስ በዚህም የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን ለመጠለያው ድጋፍ እንዲያደርጉ ማህበሩም በዚህ ላይ በሰፊው እንዲሰራበት አስታውሰው ፤ ኢ.ሴ.ማ.ቅ የበኩሏን እንደምትወጣ በመግለፅ የምግብ እና የንፅህና መጠበቅያ መጠነኛ ድጋፍ ያደረገች ሲሆን መጠለያውም ያለበትን ሁኔታ ለማሻሻል እንዲሁም የሴቶቹን ህይወት በዘላቂነት ለመታደግ የተለዩ ድጋፎችን የሚፈልግ በመሆኑ የሁላችንንም የጋራ ጥረት እንዲታከልበት ኢ.ሴ.ማ.ቅ ጥሪዋን ታቀርባለች፡፡
Share this post:
on Twitter
on Facebook
Warning: include(/home/newaethi/public_html/wp-content/plugins/dvk-social-sharing/includes/views/link-googleplus.html.php): Failed to open stream: No such file or directory in /home/newaethi/public_html/wp-content/plugins/dvk-social-sharing/includes/views/links.html.php on line 9
Warning: include(): Failed opening '/home/newaethi/public_html/wp-content/plugins/dvk-social-sharing/includes/views/link-googleplus.html.php' for inclusion (include_path='.:/opt/alt/php84/usr/share/pear:/opt/alt/php84/usr/share/php:/usr/share/pear:/usr/share/php') in /home/newaethi/public_html/wp-content/plugins/dvk-social-sharing/includes/views/links.html.php on line 9
on LinkedIn








