የአዲስ አበባ ከተማ ሴቶች ማህበር የተመሠረተበትን 25ኛ አመት አስመልክቶ በተዘጋጀው የሴቶች እግር ኳስ ውድድር በሴቶች ላይ የሚሠሩ የሲቪክ ሶሳይ ቲ ድርጅቶች ዋና ዳይሬክተሮች ከሴት አርቲስቶች ጋር ባደረጉት የእግር ኳስ ውድድር 2የሲቪክ ሶሳይቲ ድርጅቶች ጎል በማስገባት ሁለት ለአንድ በማሸነፍ በድጋሜ ከአዲስ አበባ ከተማ ሴት ከፍተኛ አመራሮች ጋር ባደረጉት ውድድር የሲቪክ ሶሳይቲ ድርጅት መሪዎች 2 የአ/አ ከተማ ከፍተኛ ሴት አመራሮች 2ለ0 በማጠናቀቅ የተዘጋጀውን የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ከክብር እንግዶች በቡድኑ አምበል በሆኑት በወ/ሮ ሳባ ገ/መድን የኢትዮጵያ ሴቶች ማህበራት ቅንጅት ዋና ዳይሬክተር አማካኝነት ዋንጫውን መረከብ ተችሏል።ለሁሉም በጨዋታው የተሳተፉ ሴቶች መዳሊያ ተበርክቷል።
A sports festival was held in celebration of the 25th year anniversary of the Addis Ababa Women Association. During the festival, the women CSO directors, and women artists had a football match. The CSO leaders won the first match 2-1. And again, in the other winners-of-winners match the CSO leaders won Addis Ababa’s high-level women leaders with the result 2-1. Mrs. Saba Gebremedhin Executive Directress, Network of Ethiopian Women Association, and team captain of CSO leaders received the award from respected guests.
Share this post: on Twitter on Facebook on LinkedIn